ልጆች የቁጣ ስሜትን በአግባቡ እንዲያስተናግዱ ማስተማር ይቻላል!

ቁጣ ማንኛውም ሰው የሚሰማው ተፈጥሮአዊ ስሜት ነው ባልተገባ መንገድ ሲገለፅ ግን ችግር ይፈጥራል፡፡ ንዴትን በትክክለኛ መንገድ መግለፅ የጤነኛ ስነልቦናዊ እድገት ምልክት መሆኑ እንዳለ ሆኖ ለማህበራዊ ህይወት ስኬታማነት በጣም አስፈላጊ ነው፡፡
Write your awesome label here.

የኮርስ ግምገማዎች

የ ትምህርት አሰጣጡን በተመለከተ
አንተነህ ደመቀ 

እጅግ መሳጭ! ባውቀውም ያላስተዋልኩትን ነገር አውቄበታለሁ! ጥሩ ትምህርት ነው ። ነገር ግን ትምህርቱ ለወላጆች እንደመሆኑ መጠን ሰፋ ብሎ ቢቀርብ። ተጨማሪ የንባብ መፅሐፍቶችን ጥቆማ ቢኖረው እንዲሁም ወደ ትምህርቱ ሲገባ ግን ከመሃል የጀመረ ነው ብዬ የማስበው። ስለ ልጆች በጾታቸው፣ በመኖሪያ አካባቢያቸው ፣ በድሜያቸው በመሳሰሉት ጉዳይ ያላቸው የጋራ እና የግል ባህሪ እንደመግቢያ በማነ...